Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

0 Likes     0 Followers     1 Subscribers

Sign up / Log in to like, follow, recommend and subscribe!

Recommendations

Episodes

Date Title & Description Contributors
2009-09-22

  ክፍል 26 - የአይሀን ስንብት

የሚያሳዝን ዜና ፦ ባልደረባ አይሀን ወደ ቱርክ ስለሚሄድ ይሰናበታል። ምንም እንኳን የተቀሩት ባልደረቦች ለስንብቱ ስጦታ ቢያዘጋጁም ተደስተው ማክበር ግን አልቻሉም። ፓውላ ጠዋት ወደ ቢሮ እንደመጣች ወዲያው ፓርቲ ማዘጋጀት አለባት። የፓርቲው ምክንያት ግን አላስደሰታትም። አይሀን የ Radio D ዝግጅት ክፍልን ለቆ ወደ ቱርክ አባቱን ለመርዳት ይሄዳል። በስንብቱ ላይም አጭር ንግግርና ጓደኛውን ...
  DW.COM | Deutsche Welle author

  ክፍል 25 - የመርከቦች ሰላምታ

ጋዜጠኞቹ "getürkt" የሚለውን ቃል ትርጉም እያፈላለጉ ነው። በተጨማሪም አስገራሚ የሆነ ወደብ ይጎበኛሉ። እዛም እያንዳንዱ መርከብ በተለየ ሁኔታ ሰላምታ ይሰጠዋል። ቪልኮም ሆፍት በተባለው ወደብ እያንዳንዱ መርከብ በክፍለ ሀገሩ ብሔራዊ መዝሙር ሰላምታ ይሰጠዋል። የክፍለ ሀገራቸውን ባንዲራ እያውለበለቡ ይሄዳሉ። በአንድ የማድመጥ ትምህርት ላይ ፊሊፕና ፓውላ የዚህን የስራ ዘርፍ በትክክል ይመለከ...
  DW.COM | Deutsche Welle author
2009-09-22

  ክፍል 25 - የመርከቦች ሰላምታ

ጋዜጠኞቹ"getürkt" የሚለውን ቃል ትርጉም እያፈላለጉ ነው። በተጨማሪም አስገራሚ የሆነ ወደብ ይጎበኛሉ። እዛም እያንዳንዱ መርከብ በተለየ ሁኔታ ሰላምታ ይሰጠዋል። ቪልኮም ሆፍት በተባለው ወደብ እያንዳንዱ መርከብ በክፍለ ሀገሩ ብሔራዊ መዝሙር ሰላምታ ይሰጠዋል። የክፍለ ሀገራቸውን ባንዲራ እያውለበለቡ ይሄዳሉ። በአንድ የማድመጥ ትምህርት ላይ ፊሊፕና ፓውላ የዚህን የስራ ዘርፍ በትክክል ይመለከታ...
  DW.COM | Deutsche Welle author
2009-09-22

  ክፍል 24 - የ ሀንቡርግ ጋዜጣ

ጉጉት ኡላሊያ ጋዜጠኞቹን ወደ ትክክለኛው መስመር ትመራቸዋለች። እነሱም የሀንቡርግ ጋዜጣ አዘጋጆች እጅ ሳይኖርበት እንደማይቀር ይደርሱበታል። ፊሊፕ የሚያደርገውም አስተያየት ፓውላ ትደነግጣለች። የሀንቡርግ ጋዜጣ አዘጋጆች አውቀው ባህር ዳር ታየ የተባለውን የአሳ ነባሪ ታሪክ ፈጥረው እንደፃፉ ፓውላ ፣ ፊሊፕና ኡላሊያ ይደርሱበታል። ይህንንም ያደረጉት የአንባቢያቸውን ቁጥር ለመጨመር ሲሉ ነው። በኋላ...

  ክፍል 23 - አንድ የአሳ ነባሪ ክንፍ ያደረገ የባህር ውስጥ ጠላቂ

ፓውላና ፊሊፕ አሳ ነባሪ የተባለውን ወሬ ይደርሱበትና የታሪኩን ውሸት ይፈታሉ። ያልተፈታው ነገር ግን ለምን ይህ እንደተደረገ ነው። ወዲያው ሳይጠብቁ ከጉጉት ኡላሊያ እርዳታ ያገኛሉ። የተሰወረውን የባህር ተንሳፋፊ ፓውላና ፊሊፕ እየፈለጉ ሳለ የባህር ውስጥ ጠላቂው ከተባለው አሳ ነባሪ ጋር ሊገናኝ እንደሚችል ይገምታሉ። የባህር ውስጥ ጠላቂው ጀርባው ላይ የአሳ ነባሪ ክንፍ አድርጎ መላውን የሀንቡርግ...

  ክፍል 22 – የተሰወረው የባህር ተንሳፋፊ

ፊሊፕና ፓውላ ስለ አካባቢው አንድ ፍንጭ ለማግኘት ጉዞ ይጀምራል። እነሱም አዳዲስ የሚገርሙ ግኝቶች ያደርጋሉ፦ ሰርፈረኛ የሌለበት የሰርፍ ጣውላ እና ግራ የሚያጋባ የጋዜጣ ፁሁፍ ትኩረታቸውን ያጠናክረዋል። ከስፍራው ትንሽ ራቅ ብሎ ሁለት ጋዜጠኞች ስለ አስገራሚው አሳ ነባሪ ያፈላልጋሉ። አንድ የባህር ተንሳፋፊ የሌለበት የሰርፍ ጣውላ ክፉ ነገር ሳይከሰት እንዳልቀረ ያመለክታል። በኋላም የሀምቡርግ ጋ...