Amharic   /     የዓለም ጤና ድርጅት ኢትዮጵያ በረሃብና ተላላፊ በሽታ እየተፈነች እንደሆነና ከፍ ያለ የሰብዓዊ እርዳታ እንደሚያሻት አሳሰበ

Description

የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት 'ሕወሓት ወረራ ፈፅሞብኛል' ሲል ለፀጥታ አካላት፣ ለነዋሪዎች፣ የፌዴራል መንግሥትና ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ አስታወቀ፤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌዴራልና የአማራ ክልል መንግሥታት ጋር ግጭት ውስጥ አይደለሁም አለ

Subtitle
የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት 'ሕወሓት ወረራ ፈፅሞብኛል' ሲል ለፀጥታ አካላት፣ ለነዋሪዎች፣ የፌዴራል መንግሥትና ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ አስታወቀ፤ የ
Duration
00:05:09
Publishing date
2024-04-18 17:49
Link
https://www.sbs.com.au/language/amharic/am/podcast-episode/amharic-news-18-april-2024-newsflash/9o8gqjans
Contributors
Enclosures
https://sbs-podcast.streamguys1.com/sbs-amharic/20240418180655-amharic-180424-nesflash.mp3?awCollectionId=sbs-amharic&awGenre=News&awEpisodeId=a33e2e10-fd5a-11ee-8f7c-c78551ee0f46
audio/mpeg