Amharic   /     ሰሎሞናውያን ከሮሃ ይልቅ አክሱምን፤ ከአምሐራ፣ ሐበሻ (ት) ይልቅ ብሔረ- ኢትዮጵያን ለምን መረጡ?

Description

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ታሪክ (1262 - 1521) ጭብጦች ይናገራሉ።

Subtitle
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የ
Duration
00:15:38
Publishing date
2024-11-12 17:48
Link
https://www.sbs.com.au/language/amharic/am/podcast-episode/interview-with-dr-deresse-ayenachew-ethiopian-nationalism/oingc9s8v
Contributors
Enclosures
https://sbs-podcast.streamguys1.com/sbs-amharic/20241112180835-amharic-121124-solomonic-dynasty.mp3?awCollectionId=sbs-amharic&awGenre=News&awEpisodeId=00000193-1f14-de54-a5f3-7fbcd2120000&dur_cat=3
audio/mpeg