Amharic   /     "ካለፈው ዓመት ዘንድሮ አንድነታችንን አጠንክረናል፤ ኢትዮጵያውያንን አነቃቅተናል" ወ/ት ገነት ማስረሻና አቶ አሕመድ ዳውድ

Description

ወ/ት ገነት ማስረሻ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና አቶ አሕመድ ዳውድ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ንብረት ኃላፊ ዘንድሮ ከዲሴምበር 25 / ጥር 17 እስከ ዲሴምበር 29 / ጥር 21 ስለሚካሔደው 28ኛው የኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን ዓመታዊ የእግር ኳስ ውድድር መሰናዶና ሂደት ይናገራሉ።

Subtitle
ወ/ት ገነት ማስረሻ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና አቶ አሕመድ ዳውድ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ
Duration
00:11:10
Publishing date
2024-12-09 17:19
Link
https://www.sbs.com.au/language/amharic/am/podcast-episode/interview-with-genet-masresha-and-ahmed-dawd-community-events/ejclqwonn
Contributors
Enclosures
https://sbs-podcast.streamguys1.com/sbs-amharic/20241209172914-amharic-091224-community-events.mp3?awCollectionId=sbs-amharic&awGenre=News&awEpisodeId=00000193-a9ff-d1dd-a9db-fbffe6fb0000
audio/mpeg