Amharic   /     "የት ነው?" ገጣሚት፣ ደራሲትና መምህርት ከበደች ተክለአብ

Description

በሥነ ግጥም፣ ቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎች ዘርፍ ስመጥር ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷ የሆኑት ከበደች ተክለአብ፤ ዳግም ለሕትመት ስላበቁት "የት ነው?" መፅሐፋቸው ጭብጦች ይናገራሉ። በቀጣዩ ክፍለ ዝግጅታችን አዲስ ስላሳተሙት "ሱታፌ" መፅሐፍ ይዘት ያስረዳሉ፤ ከግጥሞቻቸውም ጥቂቶቹን በአንደበታቸው ያስደምጣሉ።

Subtitle
በሥነ ግጥም፣ ቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎች ዘርፍ ስመጥር ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷ የሆኑት ከበደች ተክለአብ፤ ዳግም ለሕትመት ስላበቁት "
Duration
00:12:54
Publishing date
2024-12-18 13:51
Link
https://www.sbs.com.au/language/amharic/am/podcast-episode/interview-with-kebedech-tekleab-poetry/n4qlqzcpm
Contributors
Enclosures
https://sbs-podcast.streamguys1.com/sbs-amharic/20241218140837-amharic-181224-kebedech-tekleab-i.mp3?awCollectionId=sbs-amharic&awGenre=News&awEpisodeId=00000193-d798-df36-a7bf-d7f832610001
audio/mpeg