Amharic   /     "በዓለ ጥምቀት በሃይማኖትም፣ በማኅበራዊም፣ እንዲሁም፤ ባሕልን አስጠብቆ ለትውልድ ለማውረስ ትልቅ ፋይዳ አለው" ቀሲስ አንተነህ ወርቁ

Description

ቀሲስ አንተነህ ወርቁ፤ የሲድኒ ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ እና ዲያቆን ዳዊት ይርጉ፤ የሲድኒ ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና ሚዲያ ክፍል ኃላፊ፤ ስለ ዘንድሮው የሲድኒ በዓለ ጥምቀትና በዓለ ጊዮርጊስ አከባበር መርሃ ግብሮችና ትሩፋቶች ይገልጣሉ።

Subtitle
ቀሲስ አንተነህ ወርቁ፤ የሲድኒ ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ እና ዲያቆን ዳዊት ይርጉ፤ የሲድኒ ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ
Duration
00:11:53
Publishing date
2025-01-14 12:57
Link
https://www.sbs.com.au/language/amharic/am/podcast-episode/interview-with-kesisi-anteneh-worku-and-deacon-dawit-yirgu-epiphany/1kssb8xjt
Contributors
Enclosures
https://sbs-podcast.streamguys1.com/sbs-amharic/20250114130700-amharic-140125-st-george-church-epiphany.mp3?awCollectionId=sbs-amharic&awGenre=News&awEpisodeId=00000194-6216-d62a-a5dd-f3d626ba0000
audio/mpeg