Amharic   /     "ሰንደቁን እንደ አንድ ዋርካ ነው የምናየው፤ ሰውን በዘሩ፣ በሃይማኖቱ የማያርቅ ሰው ነው ያጣነው" አቶ መስቀሉ ደሴ

Description

አቶ ሰንደቁ ተሰማ፤ በምዕራብ አውስትራሊያ - ፐርዝ ከተማ በታክሲ አገልግሎት ሥራ ላይ ተሠማርተው ሳለ፤ በፖሊስ ገለጣ መሠረት ሆን ብሎ መንገድ አሳብሮ በመጣ መኪና በደረሰባቸው የግጭት አደጋ ከጫኗቸው ሁለት ተሳፋሪዎቻቸው ጋር በ58 ዓመታቸው ከባለቤታቸውና ሶስት ልጆቻቸው ተነጥለው ከእዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

Subtitle
አቶ ሰንደቁ ተሰማ፤ በምዕራብ አውስትራሊያ - ፐርዝ ከተማ በታክሲ አገልግሎት ሥራ ላይ ተሠማርተው ሳለ፤ በፖሊስ ገለጣ መሠረት ሆን ብሎ መንገድ አሳብሮ በመጣ
Duration
00:11:45
Publishing date
2025-01-15 10:53
Link
https://www.sbs.com.au/language/amharic/am/podcast-episode/sendeku-tesema-1959-2017/mehwcenw1
Contributors
Enclosures
https://sbs-podcast.streamguys1.com/sbs-amharic/20250115110535-amharic-150125-sendeku-tesema.mp3?awCollectionId=sbs-amharic&awGenre=News&awEpisodeId=00000194-672e-de4d-ab97-676e04bb0000
audio/mpeg