Amharic   /     "የተራቡትን ይመግብልን፣ የተበተኑትን ይሰብስብልን፣ በዓላችን የታይታ ሳይሆን የክብር በዓል ይሁንልን" መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ገሪማ

Description

መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ገሪማ ተስፍዬ፣ የደብረ መድኃኒት መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪና የሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፤ መልአከ ምሕረት ቀሲስ ዜናዊ ቸኮል፣ የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ መል አከ ሕይወት ቀሲስ ሰናይ ዜና፣ የመካነ ሕይወት ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ በዓለ ጥምቀት የሚከበርበትን ዋነኛ ምክንያትና ፋይዳዎች አንስተው ይናገራሉ።

Subtitle
መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ገሪማ ተስፍዬ፣ የደብረ መድኃኒት መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪና የሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፤ መልአከ ምሕረት ቀ
Duration
00:28:11
Publishing date
2025-01-15 16:52
Link
https://www.sbs.com.au/language/amharic/am/podcast-episode/the-ethiopian-orthodox-tewahedo-church-celebration-of-epiphany/yt63yl2tc
Contributors
Enclosures
https://sbs-podcast.streamguys1.com/sbs-amharic/20250115170703-amharic-150125-wa-epiphany.mp3?awCollectionId=sbs-amharic&awGenre=News&awEpisodeId=00000194-685c-de4d-ab97-6c7cf3c90000
audio/mpeg