Amharic   /     "ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች በማኅበራዊ ኑሮ፣ በኢኮኖሚና በፖለቲካውም ተሳስረው የኖሩ ናቸው፤ በጥቂት ልሂቃን ሰላማቸው ሊነካ አይገባም" ደራ

Description

ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ በአንድ የአክሱም ትምህርት ቤት ሂጃብ የለበሱ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ወደ መማሪያ ክፍሎቻቸው ከመዝለቅ መታገዳቸውን አስመልክቶ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።

Subtitle
ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ በአንድ የአክሱም ትምህርት ቤት ሂጃብ የለበሱ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ወደ መማሪያ ክፍሎቻቸው ከመዝለቅ መታገዳቸውን አስመልክቶ
Duration
00:17:09
Publishing date
2025-02-17 15:36
Link
https://www.sbs.com.au/language/amharic/am/podcast-episode/interview-with-teshome-berhanu-kemal-hijab-in-axum/3uom32qx6
Contributors
Enclosures
https://sbs-podcast.streamguys1.com/sbs-amharic/20250217155051-amharic-170225-hijab-ban-in-axum.mp3?awCollectionId=sbs-amharic&awGenre=News&awEpisodeId=00000195-1223-defc-adf5-f66374140000&dur_cat=3
audio/mpeg